Mezegbe birhan Primary and Middle School
Announcement 10ኛው ከተማ አቀፍ በሳይንስና ፈጠራ አውደ ርዕይ

10ኛው ከተማ አቀፍ በሳይንስና ፈጠራ አውደ ርዕይ

05th May, 2025

መዝገበ ብርሃንና ሰላም ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት 10ኛው ከተማ አቀፍ በሳይንስና ፈጠራ አውደ ርዕይ ላይ በደመቀ ሁኔታ ተሳታፊ ሆናል። በ2017ዓ.ም ሲሰሩ የነበሩ የፈጠራ ስራዎች በዛሬው እለት በከተማ  ደረጃ ቀርቧል።

'' የፈጠራ ስራን ከቃል ወደ ባህል!'' በሚል መሪ ቃል በተማሪ እና በመምህራን የተዘጋጁ የፈጠራ ስራዎች ለዕይታ በመቅረብ   ተጎብኝተዋል። 

       

 10ኛው ከተማ አቀፍ  የሳይንስና ፈጠራ  አውደ ርዕይ ስራ በወዳጅነት ፓርክ የመክፈቻ ፕሮግራም  ላይ የደመቀ እንዲሆን ትልቅ አሰተዋጽኦ ላደረጋችሁ 

--ር/መምህራን

--መምህራን

--ቡድን መሪዎች 

--የቅድመ አንደኛ አስተባባሪዎች 

--የድጋፍ ሰጪ ሰራተኞች 

በት/ቤቱ ስም ከልብ ምስጋና  ይገባችዋል!!!

.

Copyright © All rights reserved.

Created with