የመዝገበ ብርሃን እና ሰላም ቅድመ አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሁለተኛ ዙር የልጅነት ልምሻ (የፖሊዮ) ክትባት ተሰጠ።
የፖሊዮ በሽታ የህጻናትን እግር እና እጅ ጡንቻ በማልፈስፈስ ለሽባነት እና ለከፋ የጤና ችግር የሚዳርግ በመሆኑ ከ5 አመት በታች የሆኑ ህፃናትን ከዚበፊት ቢከተቡም ባይከተቡም ክትባቱን ተሰጥቷቸዋል።
Mobile:
Subscribe to receive inspiration, ideas, and news in your inbox.