በቀን 11/9/ 2018 ዓ.ም በ2018 ዓ.ም ለሚሠጠው ከተማ አቀፍ ፈተናን አስመልክቶ ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች የተሠጠ ገለፃ
1ኛ:- በከተማ ደረጃ ለሚሠጠው የሞዴል ፈተና ቅድመ ዝግጅቶች
2ኛ:- የፈተና መልስ መስጫ ወረቀት ላይ አጠቃላይ መረጃ አሞላል እና የመልስ አጠቋቆርን በተመለከተ
3ኛ:- አጠቃላይ የፈተና ዝግጅት ማለትም በውቀትና በሥነ-ልቦና ምን መምሰል እንዳለባቸው
4ኛ:- በፈተና ሠዓት መከተል ያለባቸው የሥነ-ምግባር መርህ በተመለከተ
5ኛ:- የጊዜ አጠቃቀማቸውን በተመለከተ እና በሌሎችም ጉዳዮች ላይ ለተማሪዎች ገለፃ ተሠጥቷል ።






.