Mezegbe birhan Primary and Middle School
Announcement የስፖርት ፌስቲቫል

የስፖርት ፌስቲቫል

04th March, 2025

የ2017 ዓ.ም የትምህርት ዘመን  የስፖርት ፌስቲቫል የማስጀመሪያ መርሃ ግብር ተካሄደ!!

የስፖርት ፌስቲቫሉ በመምህራን መካከል መልካም ግንኙነት ለመፍጠር እና በስፖርት የዳበረ ዜጋ ለመፍጠር ያለመ ነው።

በእለቱም በመምህራን የመረብ ኳስ ውዶድር  ተካሂዷል ።

የወጣቶችና ስፖርት ፅ/ቤት ሃላፊ ወ/ሮ ወይንሸት መንግስቱ ለት/ቤቱ የመረብ ኳስ ድጋፍ አድርገዋል ።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with