ሰበር ዜና
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
💥💥የወርቅ ሜዳልያ ገቢ ተደረገ💥💥
👏👏👏👏👏👏👏👏👏
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በተዘጋጀው 10ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎችና የመምህራን የሳይንስና ፈጠራ ስራ አውደ ርዕይ ለ3 ተከታታይ ቀናት ተደርጎ ዛሬ ፍፃሜውን አግኝቷል።
የመዝገበ ብርሃን ቅ/አ/አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ደግሞ በክ/ከተማ ደረጃ አሸንፈን ባለፍንባቸው የፈጠራ ስራ እና የሽብርቅ ስራ ይዘን የተገኘን ሲሆን ከ 300በላይ ት/ቤቶች በተሳተፉበት ውድድር ውጤታማ መሆን ችለናል።
በመሆኑም በነበረው ውድድር በመምህራን በአጠቃላይ ሳይንስ ትምህርት ችግር ፈቺ በሆነ ስራ ት/ቤቱን ያስጠራው በድል ያጠናቀቅንበት የፕላስቲክ ብሎኬት ማምረቻ ማሽን ያመረተው የኛው ጀግናው መምህር ዮሴፍ መሀመድ በከተማ ደረጃ ካሉት 1ኛ ደረጃ ት/ቤቶች በሳይንስና ፈጠራ 🛰 ውድድር 1ኛ በመወጣት የወርቅ ሜዳሊያ 🥇 እና የሰርትፍኬት 🎫 ተሸላሚ ሆኗል።
👏👏👏እንኳን ደስ አላችሁ👏👏👏








.