በክፍለ ከተማ ደረጃ በተደረገው በ6ኛ እና በ8ኛ ክፍል በሁለቱም ስርዓተ ትምህርት በተደረገው የጥያቄና መልስ ውድድር በ8ኛ ክፍል ተማሪ ሂላል ሻሚል 3ኛ ደረጃ በመውጣት የሰርትፍኬት ፣ ቦርሳ እና እስክሪብቶ ተሸላሚ ሆኗል።