10ኛው ከተማ አቀፍ የተማሪዎችና መምህራን የስፖርት ሊግ መዝጊያ ውድድር የልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 ትምህርት ፅ/ቤት ስረ የሚገኛው የመዝገበ ብርሃን ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፣መምህራን ተሳታፊዎች በፎቶ።