Mezegbe birhan Primary and Middle School
Announcement የሌማት ትሩፋት ስራዎች

የሌማት ትሩፋት ስራዎች

06th April, 2025

የመዝገበ ብርሀን ሰላም ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት እንቁላል ጣይ ዶሮዎችን ከልደታ ክፍለ ከተማ የወረዳ 02 አስተዳደር የአርሶ አደርና ከተማ ግብርና ፅ/ቤት ለዶሮዎች አስፈላጊውን ቅድመ ዝግጅት በማድረግ ተረክቧል። ይህም የሌማት ትሩፋት ስራዎችን ለማጠናከር የሚያስችል ነው።

.

Copyright © All rights reserved.

Created with