Mezegbe birhan Primary and Middle School
Announcement ሳምንታዊ የማለዳ የእውቀት ሽግግር ተካሄደ

ሳምንታዊ የማለዳ የእውቀት ሽግግር ተካሄደ

04th April, 2025

       የመዝገበ ብርሃንና ሰላም ቅድመ አንደኛ ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ለመምህራን እና አስተዳደር  ሰራተኞች ሳምንታዊ የሰኞ ማለዳ የእውቀት ሽግግር /የእርስ በርስ የመማማሪያ መድረክ/ ጠዋት 1:30-2:00 ድረስ በመማር ማስተማር ክፍል አያያዝ ርዕስ ተመርጦ ተረኛ አቅራቢዎች አወያይተዋል።

የእውቀት ሽግግር ያደረጉት መምህር ዮሴፍ መሀመድ ሲሆኑ በማስ ስፓርት ዙሪያ በጥሩ ሁኔታ የእውቀት ሽግግር ማድረግ ተችሏል።

             

.

Copyright © All rights reserved.

Created with