ሀገራዊ መግባባት ለህብረ-ብሔራዊ አንድነት!" በሚል መሪ ሀሳብ የሚከበረዉን 19ኛውን የኢትዮጵያ ብሔሮች ብሔረሰብና ህዝቦች ቀን በዓልን በተለያዩ መርሀ ግብሮች አከበረ።
ተማሪዎችም ከቅድመ አንደኛ እስከ መካከከለኛ አንደኛ ደረጃ የብሔር ብሔረሰብ መገለጫ የሆኑትን አልባሳትና ውዝዋዜዎች ተውበውና ደምቀው ኢትዮጵያን በሚያንጸባሩቁበት አልባሳት ተውበው ተገኝተዋል፡፡ በእለቱም በተለያዩ ፕሮግራሞች በግጥም ፣ በጥያቄና መልስ ፣ መነባንብ በማቅረብ በደማቅ ሁኔታ አክብረዋል፡፡
Mobile:
Subscribe to receive inspiration, ideas, and news in your inbox.