Mezegbe birhan Primary and Middle School
Announcement ሳምንታዊ የተማሪዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄዳል

ሳምንታዊ የተማሪዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄዳል

13th March, 2025

መጋቢት 4/2017 ዓ.ም

መዝገበ ብርሃን እና ሰላም ቅድመ  አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሳምንታዊ  የተማሪዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄዳል፡፡ 

የአካል ብቃት እንቅስቃሴውን  መምህራን፣ አስተዳደር ሰራተኞች ተማሪዎች ተሳተፊ ሆነዋል፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with