Mezegbe birhan Primary and Middle School
Announcement የአድዋ ድል በዓል

የአድዋ ድል በዓል

11th March, 2025

የካቲት 28 /2017 ዓ.ም

መዝገበ ብርሃን እና ሰላም ቅድመ  አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የአድዋ ድል በዓል ተከበረ።

ለ129 ኛ ጊዜ የሚከበረውን የአድዋ ድል በዓል  በግጥም ፣ በድራማ፣ በመነባንብ በደማቅ ሁኔታ ተከበረ። 

.

Copyright © All rights reserved.

Created with