በ2018 ዓ.ም ለሚሠጠው ከተማ አቀፍ ፈተናን አስመልክቶ ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በወረዳ ት/ት ፅ/ቤት ሀላፊ እና በት/ቤቱ ተ.ወ.ማ አባላት ስለፈተናው ቅድመ ሁኔታ ሲነገራቸው