በ2018 ዓ.ም ለሚሠጠው ከተማ አቀፍ ፈተናን አስመልክቶ ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ተማሪዎች ት/ቤቱ ባዘጋጀው ልዩ የጥናት ፕሮግራም መሠረት 1ኛ:- 8ኛ ክፍል ማክሠኞ ከ9:30 - 10:30 2ኛ:- 6ኛ ክፍል ሐሙስ ከ9:30 - 10:30 ከተመደበላቸው አስተባባሪ መምህራን ጋር ቤተ-መፅሐፍት ክፍል ገብተው ሲጠቀሙ