Mezegbe birhan Primary and Middle School
Announcement ሳምንታዊ የተማሪዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄዳል፡፡

ሳምንታዊ የተማሪዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄዳል፡፡

05th March, 2025

የመዝገበ ብርሃን እና ሰላም ቅድመ  አንደኛና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሳምንታዊ  የተማሪዎች የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ተካሄዳል፡፡ 

የአካል ብቃት እንቅስቃሴውን  መምህራን፣ አስተዳደር ሰራተኞች ተማሪዎች ተሳተፊ ሆነዋል፡፡

.

Copyright © All rights reserved.

Created with