ሳምንታዊ የማለዳ የእውቀት ሽግግር ተካሄደ
የመዝገበ ብርሃን እና ሰላም ቅድመ አንደኛ ፣አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት መምህራን እና የአስተዳደር ሰራተኞች ሳምንታዊ የሰኞ ማለዳ የእውቀት ሽግግር /የእርስ በርስ የመማማሪያ መድረክ/ ጠዋት 1:30-2:00 ድረስ በአካቶ ትምህርት(በልዮ ፍላጎት) ርዕስ ተመርጦ ተረኛ አቅራቢ አወያይተዋል።
የእውቀት ሽግግር ያደረጉት መምህር ኮስትር አካል በተለይ ልዮ ፍላጎት ያላቸው ተማሪዎችን እንዴት ማገዝ እንዳለብን በጥሩ ሁኔታ ያቀረበ ሲሆን ተሳታፊዎች በርዕሱ ዙሪያ ጥያቄዎች በመጠየቅ የእውቀት ሽግግር በጥሩ ሁኔታ ማድረግ ተችሏል።
.