Mezegbe birhan Primary and Middle School
Announcement በአካባቢ እንክብካቤና ፅዳት

በአካባቢ እንክብካቤና ፅዳት

04th March, 2025

የመዝበ ብርሃን እና ሰላም ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት በ2017 የትምህርት ዘመን የሚሰሩ የከተማ ግብርና ስራዎች እና በአካባቢ እንክብካቤና ፅዳት  ውጤታማ እንዲሆኑ በትኩረት እየሰራ የሚገኝ ሲሆን በትምህርት ቤቱ  እየተከናወኑ የሚገኙ የከተማ ግብርና ስራዎች የትምህርት ቤቱን ማህበረሰብ  እና መጋቢ እናቶች  ቱሩፋት በመሆን ላይ ይገኛል፡፡

ለጉለሌ ክፍለ ከተማ ፅዳት ኤጀንሲም በትምህርት ተቋሙ እየተከናወኑ እና እየተሰራ እንደሚገኝም በመስክ ምልከታ  በማድረግ ለመጡት እንግዶችም ያለውን ልምድ አጋርቷል፡፡

Subscribe to receive inspiration, ideas, and news in your inbox.