Mezegbe birhan Primary and Middle School
Announcement የእንግሊዘኛ እና ሂሳብ

የእንግሊዘኛ እና ሂሳብ

04th March, 2025

የመዝበ ብርሃን እና ሰላም ቅድመ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት ደረጃ  በክፍለ ከተማ ውስጥ እና ውጪ ለሚገኙ ትምህርት ተቋማት  የመማር ማስተማር ሂደት እኩል ውጤታማ ማድረግ አላማው ያደረገ  ልምድ ልውውጥ አድርጋል ::

ትምህርት ቤቱ ከስርዓተ ትምህርት ፣ የእንግሊዘኛ እና ሂሳብ ትምህርቶች ስትራቴጂ እና አጠቃላይ የመማር ማስተማር ሥራ አፈፃፀም ጋር በተያያዘ በክፍለ ከተማው ውስጥ እና ውጪ  ለሚገኙ የመንግስት 1ኛ እና 2ኛ ደረጃ እንዲሁም ትምህርት ቤቶች ጋር ልምድ ልውውጥ አድርጓል ::

የእንግሊዘኛ እና ሂሳብ ትምህርቶች ስትራቴጂ  እቅድ  ትኩረት በመስጠት ለሌሎች  ልምድ ይሆናሉ ያላቸውን አንኳር ጉዳዮችና ያከናወናቸውን ሥራዎች አጋርቷል ::

በሂሳብና እንግሊዝኛ ትምህርቶች ውጤትን ለማሻሻል እየተሰራ ባለው ስራ ላይ ትምህርት ቤቱ እየሰራ ያለውን ሥራ በልምድ ልውውጡ የመማር ማስተማር ስራውን ምቹ የሚያደርጉ የትምህርት ቤቱ ሥራ አፈፃፀሞች የሂሳብና እንግሊዝኛ ትምህርቶች ስትራቴጂ አፈፃፀም  ልምድ አጋርቷል፡፡

Subscribe to receive inspiration, ideas, and news in your inbox.